Get Mystery Box with random crypto!

ቀን= 20/12/14 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወ | Mark job consultancy

ቀን= 20/12/14

ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል

➊ , የስራ መደብ #ማርኬቲንግ
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_2ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ልደታ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #6000

➋, የስራ መደብ: #ካሸሪ_በሽፍት
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#1_ ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ሳር ቤት
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #3000

➌, የስራ መደብ:#ፍርማሲ
#ነርሲንግ
#ድራጊስት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ፒያሳ_ጎተራ/ቦሌ ሚካኤል)
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #5000_7000

➍, የስራ መደብ: #HR(የሰው ሀይል)
#ማኔጅመንት(ግዥ)
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አየር ጤና/ፒያሳ
☞ ደሞዝ #12000

➎, የስራ መደብ #ሴክረታሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ ፒያሳ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000

➏, የስራ መደብ: #ግራፊክስ_ድዛይነር
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#0_3ዓመት
☞ የስራ ቦታ #22
☞ ደሞዝ #6500

➐, የስራ መደብ:#ባሬስታ ግማሽ ቀን
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ:ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ሳር_ቤት
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000

➑, የስራ መደብ: #ሴልስ_ማርኬቲንግ
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ፒያሳ
☞ ደሞዝ #10000

➒.የስራ መደብ:#መስተንግዶ 1/2 ቀን
#ፅዳት 1/2 ቀን
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ሳር_ቤት
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #2500

➓ ,የስራ መደብ: #ሱፐር_ቫይዘር ግማሽ ቀን
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ
☞ ፆታ#ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ ደሞዝ: #6000
☞ ብዛት:5
☞ የስራ ቦታ #ሳር_ቤት

11, የስራ መደብ: #ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ
☞ ፆታ#ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ ደሞዝ: #5000
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ #ሳር_ቤት

12, የስራ መደብ:#የመኪና ላይ ሴልስ
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ በላይ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #ካሽ ሬጂስተር የሚችል
☞ የስራ ቦታ: #አየር ጤና
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000

13, የስራ መደብ: #ስቶር_ኪፐር
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ
☞ ፆታ#ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
☞ ደሞዝ: #5000
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ #አየር_ጤና

14, የስራ መደብ #አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ሳር ቤት
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #7000

Contact. 0913531869
0930318994

>>@markdotet

https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmploymen