Get Mystery Box with random crypto!

ቀን= 09/12/14 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወ | Mark job consultancy

ቀን= 09/12/14

ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል

➊ , የስራ መደብ #አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #4_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ጋርመንት
☞ ብዛት #10
☞ ደሞዝ #10000

➋, የስራ መደብ: #ካሸሪ_በሽፍት
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#1_ ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ሳር ቤት
☞ ደሞዝ #3000

➌, የስራ መደብ:#ፍርማሲ
#ድራጊስት
#ነርሲንግ
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ፒያሳ_ጎተራ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #8000

➍, የስራ መደብ: #ስቶር_ኪፐር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ/ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #22
☞ ደሞዝ #5500

➎, የስራ መደብ #ሴክረታሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000

➏, የስራ መደብ: #ግራፊክስ_ድዛይነር
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#3_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #22
☞ ደሞዝ #6500

➐, የስራ መደብ:#ማርኬቲንግ
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ:ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_2አመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #5000

➑, የስራ መደብ: #አርክቴክት
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት አውቶ ካድ የሚችል
☞ የስራ ቦታ #22
☞ ደሞዝ #6000

➒.የስራ መደብ:#መስተንግዶ 1/2 ቀን
#ፅዳት 1/2 ቀን
#ባሬስታ 1/2 ቀን

☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ሳር_ቤት
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #ማራኪ

➓ ,የስራ መደብ: #ሴኔር_መካኒክ
#ጁኔር_መካኒክ
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ
☞ ፆታ#ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #3_አመት
☞ ደሞዝ: #6000
☞ ብዛት:5
☞ የስራ ቦታ #ጋርመንት

11, የስራ መደብ: #ሴልስ_ለሞባይል ቤት_ለቡቲክ_ለኮስሞቲክስ
☞ የት/ደረጃ:#10ኛ
☞ ፆታ#ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ ደሞዝ: #3000
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ #22

Contact. 0913531869
0930318994

>>@markdotet

https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment