ቀን= 26/03/2015 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይ | Mark job consultancy
ቀን= 26/03/2015
ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል
➊ , የስራ መደብ #ድራጊስት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #_3ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #አየር ጤና
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #10000
➋, የስራ መደብ: #መካኒክ
☞ የት/ደረጃ: #ሌቫል ያለው
☞ ፆታ: #ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#1_ ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ፒያሳ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #6000
➌, የስራ መደብ:#ፍርማሲ
#ነርሲንግ
#ድራጊስት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ/ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ፒያሳ_ጎተራ/ቦሌ ሚካኤል)
☞ ብዛት #15
☞ ደሞዝ #5000_7000
➍, የስራ መደብ: #HR(የሰው ሀይል)
#ማኔጅመንት(ግዥ)
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አየር ጤና/ፒያሳ
☞ ደሞዝ #12000
➎, የስራ መደብ #ጉዳይ አስፈጻሚ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ+12
☞ ፆታ #ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ተክለሀይማኖት
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000
➏, የስራ መደብ: #ግራፊክስ_ድዛይነር
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#0_3ዓመት
☞ የስራ ቦታ #22
☞ ደሞዝ #6500
➐, የስራ መደብ:#ትኬተር/ኬክ ረዳት
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ/12
☞ ፆታ:ሴ 1/2
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #10
☞ ደሞዝ #3000-4000
➑, የስራ መደብ: #ባሬስታ
☞ የት/ደረጃ: #10+12
☞ ፆታ: #ወንድ1/2
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ # ቦሌ/ሳር ቤት
☞ ደሞዝ #4000
➒.የስራ መደብ:#መስተንግዶ 1/2 ቀን/2000
ካሸሪ/ኬከ ባለሙያ1/2 ቀን/
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #5000-6500
➓ ,የስራ መደብ: #ሱፐር_ቫይዘር
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ /ድግሪ
☞ ፆታ#ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ ደሞዝ: #10000
☞ ብዛት:5
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ/አያት
11, የስራ መደብ: #ሴክረተር
☞ የት/ደረጃ:#ድፕሎማ
☞ ፆታ#ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
☞ ደሞዝ: #5000
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ # ቦሌ
12, የስራ መደብ:# ሴልስ
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ በላይ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0-ጀምሮ
☞ የስራ ቦታ: #ሳር ቤት-ቦሌ-መገናኛ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000
13, የስራ መደብ: #ሪሴፕሺን
☞ የት/ደረጃ:#- ድፕሎማ
☞ ፆታ#ሴ
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ ደሞዝ: #3500
☞ ብዛት:4
☞ የስራ ቦታ #አያት/ፒያሳ
14, የስራ መደብ #አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #4- ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቄራ/ገርጅ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #10000
Contact. 0913531869
0930318994
>>@markdotet
https://t.me/AIAEmployment
https://t.me/AIAEmploymen