Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 25/01/15 ድርጂታችን ማርክ ኮሚሽን ከተለያዩ ድርጂቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃ | Mark job consultancy

ቀን 25/01/15

ድርጂታችን ማርክ ኮሚሽን ከተለያዩ ድርጂቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ዲርጂታችን አወዳዲሮ ያስቀጥራል

➊ , የስራ መደብ #ማኔጀመንት
☞ የት/ደረጃ: #ማስተሪሰ ያለው
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #_4ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ጎተራ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #30.000

➋, የስራ መደብ: #ነርስ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ_ጀሞ
☞ ደሞዝ #4000

➌, የስራ መደብ:#ሴልስ_ማርኬቲንግ ማናጀር
☞ የት/ደረጃ: #ማስተርስ ያለው
☞ ፆታ:#ሴት#ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #3_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ጎተራ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #30.000

➍, የስራ መደብ: #ፋርማሲ
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ # 3
☞ ደሞዝ #10000


Contact 0913531868
0930318994

https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment