Get Mystery Box with random crypto!

ቀን= 11/01/15 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወ | Mark job consultancy

ቀን= 11/01/15

ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል

  ➊ , የስራ መደብ#ረዳት መምህር
#ሲቪክስ መምህር
#እማረኛ መምህር
#ጂኦግራፊ መምህ
#ኢኮኖሚክስ በመምህርነት የስራ መደብ እንፈልጋለን     
     ☞  የት/ደረጃ: #12_ዲግሪ
     ☞  ፆታ #ሴት/ወንድ
     ☞  የስራ ልምድ: #0 ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ: #ሳር ቤት
     ☞  ብዛት   #15
     ☞   ደሞዝ #3000_10000

  ➋, የስራ መደብ: #ግራፊክሰ
     ☞  የት/ደረጃ: # ሰርትፍኬት
     ☞ ፆታ: #ወንድ/ሴት
     ☞ የስራ ልምድ:#0-1.ዓመት
     ☞ የስራ ቦታ   #አየር ጤና
     ☞ ብዛት   #5
     ☞ ደሞዝ     #5000

➌,  የስራ  መደብ:#ሴልስ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞ የስራ ልምድ: #1_አመት ካሽሬጂስተር የምትችል
     ☞  የስራ ቦታ:  #ፒያሳ
     ☞ ብዛት   #5
     ☞ ደሞዝ  #4000

➍, የስራ መደብ: #ሴክረታሪ                     
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #1_ዓመት
     ☞   የስራ ቦታ     #ፒያሳ
     ☞   ደሞዝ         #4000

  ➎, የስራ መደብ # ነርሰ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ/ድግሪ
     ☞  ፆታ #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #0_ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ: # ጀሞ
     ☞  ብዛት   #4
     ☞   ደሞዝ #4000

ስልክ    0930318994
            0913531869


https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment