Get Mystery Box with random crypto!

ቀን= 23/12/14 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወ | Mark job consultancy

ቀን= 23/12/14

ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል

➊ , የስራ መደብ #እንግሊዝኛ_መምህር
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #መካኒሳ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #8000

➋, የስራ መደብ: #ጅኦግራፊ_መምህር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ:#0_ ዓመት
☞ የስራ ቦታ #መካኒሳ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #8000

➌, የስራ መደብ:#አይቲ_መምህር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #መካኒሳ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #8000

➍, የስራ መደብ: #HR(የሰው ሀይል)
#ማኔጅመንት(ግዥ)
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አየር ጤና/ፒያሳ
☞ ደሞዝ #12000

ስልክ 0930318994
0913531869


https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment