Get Mystery Box with random crypto!

☞ አይናችን ሃላልን ለማየት ይናፍቃል፤ ☞ ጆሮዋችን ሀላል የፍቅር ቃላቶችን ለመስማት ናፍቀዋል፤ | አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

☞ አይናችን ሃላልን ለማየት ይናፍቃል፤

☞ ጆሮዋችን ሀላል የፍቅር ቃላቶችን ለመስማት ናፍቀዋል፤

☞ እጆቻችን ሃላልን ለመንካት፣ ስጦታን ለመቀበል ጓግተዋል

☞ እግሮቻችን ሃላል ላይ ለመቆም ቸክለዋነል፤

☞ አንደበታችን ከሃላል ጋር ለመጫወት ናፍቀዋል፤

☞ ጥርሳችን፣ፊታችን በሃላል ፈገግ ለማለት ተርበዋል፤

☞ ጐናችን በሃላል ጋደም ለማለት መጠባበቅ ተያይዘዋል፤

☞ ያረብ አንዳች አካላችንን ሃራም ላይ ሳታሳርፍ በሃላል ዘውጀን

አሚን ያረብ

:::::::::: :::::::::::


@Ahlakii