Get Mystery Box with random crypto!

⁣ (ሱረቱል አል- ሙእሚኑን:1-22) 'ምእመናን ፍላጎታቸዉን ሁሉ በእርግጥ አገኙ፣ (ዳኑ | አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL


(ሱረቱል አል- ሙእሚኑን:1-22)

"ምእመናን ፍላጎታቸዉን ሁሉ በእርግጥ አገኙ፣ (ዳኑ)። እነዚያ እነሱ በስግደታቸዉ ዉስጥ (አላህን) ፈሪዎች፣ እነዚያም እነሱ ከዉድቅ ንግግር ራቂዎች፣ እነዚያም እነሱ ዘካን ሰጭዎች፣ እነዚያም እነሱ ብልቶቻቸዉን ጠባቂዎች፥ የኾኑት፥ (አገኙ)።..........



@Ahlakii