Get Mystery Box with random crypto!

#ፍቅር_ይልቃል ስንል ሴቶች ገንዘብ ይበልጣል ይሉናል በዚ ተበሳጭቼ #Sami_go ስለው ሄዶ ተሰብ | አሐዱ፩

#ፍቅር_ይልቃል ስንል ሴቶች ገንዘብ ይበልጣል ይሉናል በዚ ተበሳጭቼ #Sami_go ስለው ሄዶ ተሰብሮ #Sami_Dan ስለው ተሻለው በነገራችን ላይ ለጆሮአችን #ጊልዶ_ካሳ ይክፈል ባይ ነኝ #ዘሩ_ሞላ ጎደለ እኔ ምን አገባኝ #ሰውነት_ቢሻው አሰልጣኝ ቢሻው ነጋዴ መሆን ይችላል #ዳዊት_ፅጌን ያግባ አያግባ አይመለከተኝም እኔ ምለው #ተኬ_ማን ሙድ ያዝ ብሎት ነው ብሎ #አባ_ዱላ አንስቶ የመታችን መቼም አረሳውም ደሞ #ሔኖክ_ግዛቸው ያልኩትን ሳኒታይዘር ትቶ በብሩ ፑል ሲጫወት በማየቱ #አብራር_አብዶ አማኑኤል ገባ
✰ ❍✰ ❍
••━━ •••◉ @Mudenyaz ◉●••• ━ •••