Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ሰዎች NURSTAR LEG N24 ሪሲቨር Gshare ይሰራል ወይ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ለሱ መልስ | AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

ብዙ ሰዎች NURSTAR LEG N24 ሪሲቨር Gshare ይሰራል ወይ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ለሱ መልስ ይዘን መተናል

መልስ

LEG N24 NURSTAR በሚባል የሚታወቀው ሪሲቨር አብዛኛው ብዙ ሰዎች ጋር ይገኛል። ሪሲቨሩ ሁለት አይነት ነው እነሱም LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW በመባላ ይታወቃሉ

LEG N24 NEW ከ2018 ዓ.ም በኃላ የመጣ ሲሆን ከ LEG M18 እና ከ LEG H14 ጋር አንድ አይነት ናቸው አንድ አይነት ሶፍትዌር ነው የሚሰሩ ለአንድ ሲለቀቅ ለሶስቱም ይሆናል እናም Gshare plus ስለተካተተላቸው AMOS ላይ የሚገኙትን የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎችን መጠቀም እንችላለን

LEG N24 OLD ደግሞ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የነበረ ሲሆን Gshare plus እንዲካተትበት ቢሞከርም Support ሳያደር ቀርቷል ስለሆነው Amos package በCCCAM አካውንት እንድንጠቀም ተደርጓል። LEG A25 እሱም ጨምሮ በcccam

LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW መሆኑን እንዴት መለየት እንችላለን ካላችሁ በሪሞታችሁ Information ውስጥ በመግባት ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት Latest update በማየት ማወቅ እንችላለን

LEG N24 OLD Latest Update 2017ዓ.ምእና ከዛበታች ከሆነ Gshare plus support አያደርግም ስለዚህ OLD ነው

LEG N24 NEW Latest Update 2018ዓ.ም እና ከዛ በላይ ከሆነ New እንለዋለን ስለዚህ Gshare plus መጠቀም ትችላላችሁ

Share በማድረግ መረጃውን ላላወቁ ሰዎች ያድርሱልን።
@agarodishinfo