Get Mystery Box with random crypto!

TV VARZISH እና FOOTBALL HD ከዛሬ ጀምሮ የአውሮፓ ሀገራትን ሊጎችን የማስተላለፍ መብት | AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

TV VARZISH እና FOOTBALL HD ከዛሬ ጀምሮ የአውሮፓ ሀገራትን ሊጎችን የማስተላለፍ መብት አግኝተዋል።

• Premier League
• Laliga
• Serie A
• Bundesliga
• Ligue 1
• Champions League
• World Cup

ሁለቱ ቻነሎች እንቢ ካሎቹ

ለማስተካከል:-
ሁለቱንም ቻነሎች Channel Setting ገብታቹ ማጥፋት(Delete) አድርጎ እንደገና (11785H27500) ፍሪኩዌንሲ Search በማረግ ይስተካከላ
ሉ።
@agarodishinfo