ስለ ሀገሬ እፀልያለሁ "፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ #ሰውነታቸውን_አዋርደው_ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ #ምድራቸውንም_እፈውሳለሁ።" (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 7: 14) ለተለያዮ ግሩፖችና ጓደኞቻችን ሼር በማድረግ የፀሎትን እሳት እናቀጣጥል እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ይገባል መልካም ቀን! @agapetruelove @agapetruelove 27 views10:44