የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
979
የሰርጥ መግለጫ
እንኳን በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ስለ ባርሳ አንድም የሚያጡት ነገር የለም ✊✊
አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች🔥🔥
የተጨዋቾች ቁጥራዊ መረጃ 📈📉
የአሰልጣኞች አስተያየት 🕴🕴🕴
የዝውውር ዜናዎች 👀👀 እና
ጨዋታዎችን ከየስታዲየሞቹ በቀጥታ 🌍🌍
#MORE_THAN_CLUB
ለማስታወቂያ @KONJOWW
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2023-02-16 21:49:08
የዛሬዉን ጨዋታ ለማየት #90225 ሰዎች በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ተገኝተዋል
Moltes gràcies, culers!
#SHARE @AFRO_BARCA
57 viewsMÏ Ķϥç, 18:49
2023-02-16 21:43:39
HT| Barcelona 0-0 Manchester United.
• xG: 0.46-1.10
• Possession: 62-38
• Shots: 7-7
• Passes: 219-113
• Fouls: 6-6
#BarçaMUFC
#SHARE @AFRO_BARCA
47 viewsMÏ Ķϥç, 18:43
2023-02-16 21:40:56
የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ
እረፍት
ባርሴሎና 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
በእዉነቱ ሙሉ ለሙሉ ጨዋታዉን ተቆጣጥረናል ጎል ላይ አይናፋር ሆን እንጂ።
የዚህ ጨዋታ መጥፎ ነገር የ ፔድሪ መጎዳት ነዉ ጉዳቱ ካባድ እንዳይሆን እንመኛለን።
46 viewsMÏ Ķϥç, 18:40
2023-02-16 20:48:52
የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ
ጨዋታዉ ተጀመረ
ባርሴሎና 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ድል ለ ባርሳ
#SHARE @AFRO_BARCA
44 viewsMÏ Ķϥç, edited 17:48
2023-02-16 20:45:12
2-0
3-1
0-1
3-0
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ባርሴሎና ባለፉት አራት ጨዋታዎች የተመዘገበ ዉጤት #WWWW
#SHARE @AFRO_BARCA
43 viewsMÏ Ķϥç, 17:45
2023-02-16 20:42:24
የግብ ቀበኛዉ ሮበርት ሌዋንዶስኪ ከ እንግሊዝ ክለቦች ጋር ያለዉ ቁጥራዊ መረጃ
3 ጨዋታዎች
5 ጎሎች
4 አሲስት
#SHARE @AFRO_BARCA
38 viewsMÏ Ķϥç, 17:42
2023-02-16 20:39:49
ባርሴሎና ለመጨረሻ ጊዜ በዩሮፓ ሊግ ሲጫወት 30,000 የኢንትራክት ፍራንክፈርት ደጋፊዎች በካምፕ ኑ ነበሩ
ለዛም ነው ዛሬ ከ4,250 ትኬቶችን በላይ ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ያልሰጠው።
#SHARE @AFRO_BARCA
38 viewsMÏ Ķϥç, 17:39