Get Mystery Box with random crypto!

የጸሎት መርሃ ግብር ጥሪ ከነሃሴ 1 እስከ ነሃሴ 16 የሚቆይ የጸሎት መርሃ ግብር ስለሚኖር የሰንበ | ባሕራን ሚዲያ አ/ኅ/ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካ/ሰ/ት/ቤት

የጸሎት መርሃ ግብር ጥሪ ከነሃሴ 1 እስከ ነሃሴ 16 የሚቆይ የጸሎት መርሃ ግብር ስለሚኖር የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት እና የአጥቢያው ወጣቶች ምሽት የሰርክ ጉባኤ እንዳለቀ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ በመገኘት እንድትሳተፉ እንጠይቃለን