Get Mystery Box with random crypto!

Travel Tip / የጉዞ ጠቃሚ ምክር ውድ የአፍሪኬር ሰራተኞች የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ | አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care

Travel Tip / የጉዞ ጠቃሚ ምክር

ውድ የአፍሪኬር ሰራተኞች የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ስጋዊ እረፍትን ተከትሎ የሽኝትና አስከሬናቸውን የማሳረፍ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስለሚካሄድ፣ የሽኝቱና የቀብር ስነ-ስርዓቱ በሰላም እንዲከናወን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው መመሪያ መሰረት ወደ ስራ በምትገቡም ሆነ ከስራ በምትመለሱ ጊዜ የጉዞ/የትራንስፖርት አማራጮችን ከግምት እንድታስገቡ እናሳውቃለን።

https://www.facebook.com/117457813135198/posts/526940942186881/?sfnsn=mo