Get Mystery Box with random crypto!

Internal & External Vacancy ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ( ቀን 09/02/2014 ዓ | አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care

Internal & External Vacancy
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ( ቀን 09/02/2014 ዓ.ም ) #ለሌሎች_ያጋሩ #Share_4_Other #Like #Follow
====================================

አፍሪኬር ቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት ድርጅት ለሚሰጠው ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ = ረዳት ኬር ማናጀር / Assistant Care Manager
2 ፃታ = አይለይም(ሴቶች ይበረታታሉ)
3. ተፈላጊ ቸሎታ
=> ቢኤስ ሲ ነርስ (Bsc Nurse)
=> የሆስፒታል ወይም የሆም ኬር ልምድ ያለው
4. አገልግሎት = 5 አመት እና ከዚያ በላይ
5. ብዛት = 01
6. የስራ ቦታ = አ አ
7. የቅጥር ሁኔታ = በቁዋሚነት , አ.አ ከተማ ቢሮ እና በተመደበበት/ችበት ቦታ እና ፈረቃ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/ች

ማሳሰቢያ፡- ከላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ የሚያመለክት ማንኛውም አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ሁሌም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ መመዝገብ አለበት/ባት
1. ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ
2. ሲኦሲ እና ላይሰንስ
3. ከ 2 ገፅ ያልበለጠ CV
4. ኦርጂናል እና ኮፒ የስራ ልምድ ማስረጃ

ለመመዝገብ / For Registration

=> አዲስ አበባ፣ ቦሌ ብራስ ከዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ ቤት ጎን ቢሮ ቁጥር S-48 በሚገኘው ቢሯችን
=> ማሳሰቢያ
ከተመዘገቡ ቦሃላ ስለ ፈተናና ተያያዥ ጉዳዮች በዚሁ ገፃችን ይከታተሉ

ለበለጠ መረጃ፡ ሰልክ ቁጥር +251904323334 ወይም +251955363465 ይደውሉ

https://www.facebook.com/117457813135198/posts/439479944266315/?sfnsn=mo