Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና / Good News #ለሌሎች_ያጋረ #share ነፃ የስነ ተዋልዶ ጤና የምክር አገ | አፍሪኬር ቤት ለቤት ህክምና Africare Home Health Care

አስደሳች ዜና / Good News #ለሌሎች_ያጋረ #share

ነፃ የስነ ተዋልዶ ጤና የምክር አገልግሎት!
Free Reproductive Health Counselling service!
1. በአባለዘር በሽታዎች ዙሪያ(On sexually transmitted infection)
2. በቤተሰብ ምጣኔ/Family Planning/ ዙሪያ
3. በማህፀን ጫፍ ካንሰር(Cervical cancer) እና ቅድመ ምርመራ ዙሪያ
4. በእርግዝና የአመጋገብ ስርዓት ዙሪያ (On pregnancy Nutrition)
5. በወር አበባ መዛባት ዙሪያ(On Menstrual irregularities)
6. በእርግዝና ወቅት የመድሃኒት አወሳሰድ ዙሪያ(On Drug usage during pregnancy)
7. በመካንነት(Infertility) ዙሪያ
8. በሌሎች የስነ ተዋልዶ ጤና ጉዳዮችም ጭምር (On other reproductive health issues)

=> በሲ/ር ራሔል ይትባረክ (በሜሪስቶፕስ ኢትዮጵያ እና የተለያዩ ሆስፒታሎች በስነ ተዋልዶ ጤና ዙሪያ ከ 20 አመት በላይ የካበተ ልምድ ያላቸው)
=> በ 0955363465 በመደወል የምክር አገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ።
=> ተጨማሪ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ካስፈለግዎት ይደውሉልን

https://www.facebook.com/africarehc/