Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን አመሻቹ?ነገ ቅዳሜ 27/2014 የተለመደው የኮርስ መርሐግብር ስለሚኖር እንድትገኙ | አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ

ሰላም እንደምን አመሻቹ?ነገ ቅዳሜ 27/2014 የተለመደው የኮርስ መርሐግብር ስለሚኖር እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።በተጨማሪም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የኮርስ መርሐግብር ስለሚጀምር የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችም እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።መልካም አዳር