Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ | አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ

ሰላም እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ከዚህ ቀደም ኮርስ በምንወስድበት ደብር በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ለመመለስ ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በመነጋገር ቦታ እንደሚመቻችልን ስለተነገረን ከዚህ በኋላ ኮርስ የምንካፈለው በቀድሞ ቦታ እንደሚሆን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።ሰናይ ሌሊት