Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ምድር በቃኝ ብላ ምትርገፈገፍበትን ሰአት ፍሩ! እነሆ አሏህን የሚፈራ ሰው ጠፍቶ መሀይማን | አፍሪካ ኢስላማዊ መረጃ Africa Islamic Merega

እነሆ ምድር በቃኝ ብላ ምትርገፈገፍበትን ሰአት ፍሩ!
እነሆ አሏህን የሚፈራ ሰው ጠፍቶ መሀይማን በአሊሞች ላይ ሚነግሱበትን ቀን ፍሩ!
እነሆ ሸይጧን በግልፅ ኸይር ስራዎችን ለማስቆም ጥረት የሚያደርግበትን ቀን ፍሩ!
እነሆ ያ ዝሙት አደባባይ የሚወጣበትን ቀን ፍሩ!
ወደ አሏህ መሸሽያው ግዜ አሁን ነው!
ሽሹ ወደ አሏህ ሽሹ ወደ ኻሊቃችን

ከቢድአ ራቁ ጥመት ናትና
ከ ኒፋቅ ራቁ መጨረሻዋ ጀሀነብ ነውና

በሉም

ጥቅማችን ጀነት ነው! ጥቅማችን
የአሏህ ውዴታ ነው
የላከንም አሏህ ነው! እኛም የርሱ ባሮች
ሙስሊሞች ነን

ተቀላቀሉን ኑ እኛን ምሰሉ! ኡማው ከገባበት የሸይጧን ሽንገላ አንድ በአንድ እናውጣ! እያንዳንዳችሁ ይህን መልእክት ሼር አድርጉ! የያንዳንዳችሁ ትንሽዬ ስራ ሌላው ቤት አፊያን ሊያስገኝ ይችላል
አልሃምዱሊላህ አላ ዲነል ኢስላም

የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Qallbdoc
የዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር