Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ

የሰርጥ አድራሻ: @africa_academy1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.31K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የሐጅ ህግጋት ኮርስ የሚሰጥበት ሲሆን ኮርሱን በተመለከተ ሁሉም ስልጠናውን የሚመለክቱ ጉዳዮች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
በእኛ ድረገፅ በኩል በመመዝገብ እና ድህረ ገፃችንን በመጎብኘት በኮርሱ መሳተፍ ይችላሉ፡-

መመዝገቢያ ሊንክ
https://am.africaelearning.net

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-06-15 23:05:28
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ
3.6K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-15 18:33:59 የፈተና ሰኣት ስለደረሰ ይህንን ሊንክ ተጭነው ወደ ፈተናው መግባት ይችላሉ

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ

https://shorturl.at/vsud0


ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገብ ግድ ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ

ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ

https://am.africaelearning.net
3.6K views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-15 12:57:11
ማሳሰቢያ



ፈተናውን መውሰድ የሚችለው ድረገፃችን ላይ የተመዘገበ እና ትምህርቱን ሙሉ በሙሉ የተከታተለ ብቻ ነው። ያልተመዘገባችሁ የፈተና ሰአት ከመድረሱ በፊት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ

ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ

https://am.africaelearning.net

ሰርተፊኬት የሚወስደው 80% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ነው

ሰርተፊኬት ላይ የሚቀመጠው ስም ዌብ ሳይት ላይ ስትመዘገቡ ያስገባችሁት ስም ነው፣

ፈተናው ዛሬ ተከፍቶ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ድረስ ይቆያል
3.4K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-06-14 17:59:05
ምስጋና ለአላህ ይገባውና ማታ የመጨረሻውን ትምህርት አጠናቀናል።
ፈተናው ከነገ ቅዳሜ ቀን 8/2016 ምሽት 12 ሰአት ጀምሮ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ቀን 15/2016 ድረስ ክፍት ይሆናል።

ትምህርቱን በአግባቡ ለተከታተለ ሁሉ ፈተናው ቀላል እና ምቹ መሆኑን እንገልፃለን ።
3.6K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 23:27:14
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
7.6K views20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-12 07:08:02
ለሁሉም ክፍት ከሆነው የአፍሪካ አካዳሚ አጫጭር ኮርሶች ማዕድ ውስጥ አዲስ ፕሮግራም

ፕሮግራሙ አጫጭር የቁርዐን ምዕራፎችን ቀለል ባለ መልኩ ሰፊ ትንታኔ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ነው። ተሳታፊዎቹ የእነዚህን ምዕራፎች ማብራሪያ ፣ አላማ እና የወረዱበትን ምክኒያት በመማር ከአላህ ንግግር ጋር ይቆራኛሉ።

ፕሮግራሙን ልዩ የሚያደርገው
- ነፃ ነው : ፕሮግራሙን ለመከታተል ይሁን የምስክር ወረቀት ለማግኘት ክፍያ አይጠይቅሞ።
- ትምህርቱ የርቀት ነው : በስልክዎ አልያም በላፕቶፓ መከታተል ይችላሉ።
- መማሪያ : የሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን የተፍሲር ኪታብ
- ጊዜው አጭር ነው : ፕሮግራሙ የአስራ አምስት ቀን ብቻ ነው።
- ዝቅተኛ የቀን ኮታ : በቀን ከበዛ ሁለት ገፅ ብቻ ይማራሉ።
- የምስክር ወረቀት : ፕሮግራሙን ሲጨርሱ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
- የመማሪያ ብዙ አማራጮች፡ ፕሮግራሙን በቴሌግራም ፣ በዋትስአፕና በአፍሪካ አካዳሚ ድህረገጽ መከታተል ይችላሉ።

ምዝገባ ክፍት ነው።
ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
https://africaacademy.com/am/?courses=hizb-al-alalah&lang=am

#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
5.3K views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 15:06:37
አፍሪካ አካዳሚ የሚያቀርበው ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ምንድነው?


ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
http://www.africaacademy.com
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://t.me/+8SZVgJ1wUmFkZDM0
ምዝገባው እስከ ዱል ቅዕዳ 30/1444 ማለትም 19/06/2023 ይቀጥላል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ዲፕሎማ_የሸሪዓ_ትምህርት
#ሁለተኛ_ዙር
5.3K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 14:37:42 Channel photo updated
11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 09:08:12 አፍሪካ አካዳሚ ሰላም ይላቹዋል
የእስላምና ሀይማኖት መሰረታዊ ጉዳዮች እና ማንኛውም ሙስሊም ሊያውቀው የሚገባ ነገሮች የመማር ፍላጎት ላሉት የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በሙሉ፦
ዲፕሎማ የሸሪዓ ትምህርት ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተከፍቷል።
ምዝገባው በአካዳሚው ዌብሳይቱ መሰረት አሁን ክፍት ነው።
http://www.africaacademy.com
እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል።
https://t.me/+8SZVgJ1wUmFkZDM0
ምዝገባው እስከ ዱል ቅዕዳ 30/1444 ማለትም 19/06/2023 ይቀጥላል።
5.3K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 10:59:51 የአፍሪካ አካዳሚ የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርዓት የቀጥታ ስርጭት | (ሸሪዓ ዲፕሎማ ትምሀርት) 21-5-2023 ||አፍሪካ ቲቪ 1

#Live https://fb.watch/kFwrIMfET0/

#Live https://www.youtube.com/live/cq2XiTNbJFo?feature=share/

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
———————————————
ለቀጣይ ሁለተኛ ዙር ትምህርት ለመመዝገብ

https://africaacademy.com/elearn/login/index.php
——————————
904 viewsedited  07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ