Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ሹመት የገቢዎች ሚኒስትር አዲሱ አመራር ተሾመለት ==================== አፊኒ ነሐ | Affini Media and Communication

ዜና ሹመት
የገቢዎች ሚኒስትር አዲሱ አመራር ተሾመለት
====================
አፊኒ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
ሀዋሳ

ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ አሊ የገቢዎች ሚኒስትር ሆና ተሹመዋል ።ወሮ አይናለም ንጉሴ አሊ በወሎ ዩንቨርስቲ ዲን ሆና ከመስራቱዋ ሌላ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ሆናም በከፍተኛ ሀላፊነት አገልግላለች::

የገቢዎች ሚንስትር የነበሩት አቶ ላቀ አያሌው ለትምህርት ወደ ውጭ እንዲሄዱ መሸኘታቸውን ተከትሎ በምትካቸው አይናለም ንጉሴ አሊ ተሹመዋል ;;

በአሁኑ ጊዜ በአማራ ክልላዊ መንግሥት በምክትል ርዕሰመስተዳደር ማእረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ በመሆን እየሰራች ነበር::

አፊኒ_ሚዲያና_ኮሙኒኬሽን
#Affini_Media_Communication
ትኩስ እና እውነተኛ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተላሉ
ዩቲዩብ:https://youtube.com/channel/UCzxVCZUtW-XmosukNkCXZEA
telegram:https://t.me/affinimedia
https://t.me/affinihasaaw