Get Mystery Box with random crypto!

የወለጋ ጭፍጨፋ ነው…!! '…ሙስሊም ሁን፣ ኦርቶዶክስ ሁን ለኦሮሙማው አራጅ ደንታው አይደለም። ይ | 💠 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው።

የወለጋ ጭፍጨፋ ነው…!!

"…ሙስሊም ሁን፣ ኦርቶዶክስ ሁን ለኦሮሙማው አራጅ ደንታው አይደለም። ይሄ የምታዩት በአንድ ስፍራ ብቻ የታረዱ እና የተጨፈጨፉ ዐማሮች አስከሬን ነው ተብሏል።

"…የሟቾች ቁጥር ከ250 እንደሚበልጥም እየተነገረ ነው። የዐብይ አሕመድና የሽመልስ አብዲሳ ጥምር ጦር ከኦሮሚያ ምድር ዐማራን በዚህ መልኩ እያጸዳው ነው። ለምን ብሎ የሚጠይቅ ባለ ሥልጣንም፣ የመከላከያ አባልም የለም። ዘሩ እያለቀ አሁንም የዐብይ አሕመድን ዙፋን ይጠብቃል።

"…እነ አሕመዲን ጀበል፣ እነ ሃሩን ሚድያ ይሄ ለእነሱ ሞት አይደለም። ጎንደር ላይ ሞተ ያሉት እስላም የዐማራ እስላም ነው። የዐማራ ኦርቶዶክሶች የዐማራ እስላሞችን ፈጇቸው ብለው ሰማይና ምድሩን ያደባለቁት ፅንፈኞች ዛሬ አንዳቸውም የሉም። በኦሮሞ ምድር በኦሮሞዎች የሚገደሉ የዐማራ እስላሞች ለፅንፈኞቹ አራጆች ሙናፊቆች ናቸው። ትንፍሽ የሚልም አታገኙም።

"…መርጦ አልቃሽ ሁላ…!!

#Zemedikun_Bekele

ለበለጠ join and share
@ETHIOPIA_Hagerie

@Afe_Werk