Get Mystery Box with random crypto!

የአፋልጉን ማስታወቂያ በምስሉ የምትመለከቷት ወጣት እየሩሳሌም ከተማ የምትባል ሲሆን በትላንትናው | አፋልጉኝ

የአፋልጉን ማስታወቂያ
በምስሉ የምትመለከቷት ወጣት እየሩሳሌም ከተማ የምትባል ሲሆን በትላንትናው እለት ግንቦት 06' 2015 ከመኖሪያ ሰፈሯ ቄራ ጎፋ ጀርመን፤በተለምዶ ገና ትምህርት ቤት፤ አካባቢ ጠዋት ላይ ቸርች ለመሄድ እንደወጣች አልተመለሰችም።
ልጃችንን እንድታፋልጉን በእ/ር ርህራሄ እንለምናቹሃለን።
ልዩ ምልክቶች
1_ ቁመት፡ 1:50
2_መልክ፡ ቀይ
3_እድሜ፡ 25
4_ከላይ የለበሰችው፡ ሮዝ ባለ ኮፍያ ጃኬት
5_ከታች፡ ጅንስ ሱሪ
6_ጫማ፡ ጥቁር ሸራ ጫማ
7_ከፊት ጥርሷ አንዱ የወለቀ ነው
8_የአእምሮ እድገት ውስንነት ስላለባት እራሷን በደንብ አትገልፅም
የቤተሰብ ስልክ ቁጥር
1_አቶ ከተማ፡ 0911627318 (አባት)
2_ወ/ሮ አለም፡ 0911059346(ቤተሰብ)
ማንኛዉንም መረጃ በመደወል አሳዉቁን።
በማህበራዊ ድረገፆቻቹህ ሁሉ አጋሩልን።