Get Mystery Box with random crypto!

#ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች:: #ሱረቱ ያሲን .........ከ | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

#ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ
ትከላከላለች::

#ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት
ትከላከላለች::

☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው
«✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ ብዮ ነው።
ለአሥተያየት @Adnanmoh_bot
አላህ ይ ቀበለን
JOIN

@Adnan567mh