Get Mystery Box with random crypto!

የጁምዓ ቀን ሱናዎች   ገላን መታጠብ። ሽቶን መቀባባት እና መዋብ። ሲዋክን መጠቀም። | አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

የጁምዓ ቀን ሱናዎች

  ገላን መታጠብ።
ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
ሲዋክን መጠቀም።
የክት ልብስ መልበስ።
በጊዜ ወደ መስጂድ መጓዝ።
በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ  አለማስቸገር።
ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።
ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
ሰደቃን ማብዛት።
ከሀሙስ ማታ ጀምሮ  እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።በተለይም ከዐስር በኋላ።
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

ይህን ሼር ያድርጉ
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"መልካምን ነገር ያመላከት የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል።"

Join us 
https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube