" ቲክቶክ " በአሜሪካ እንዲታገም ድምጽ ሰጥቷል። የተወካዮች ምክር ቤቱ " #ቲክቶክ " ባለቤትነቱ የባይትዳንስ የሆነው መተግበሪያ ለአሜሪካ ኩባንያ ካልተሸጠና ከቻይና ጋር ያለውን ግንኙነት ካላቋረጠ በመላው አሜሪካ ውጤታማ በሆነ መንገድ #ለማገድ 360 ለ 58 በሆነ ድምጽ ረቂቅ ሕግ #አጽድቋል ቢሉም የተወካዮች ምክርቤትን አልፏል ከቀናት በፊት #KYRGYZSTAN ሙሉ በሙሉ TIKTOK ከሀገሯ ያገደች ስቶን ምክንያቱም የሀገሪቱን ባህል እና ወጣቶችን እያበላሸ ይገኛል በማለት ነው 14.0K views20:43