~ Pillow Fight League ሲደብረን አልያም መብራት ሲጠፋ የምንጫወተው የትራስ ድብድብ ወይም Pillow Fight በአሜሪካ እና ካናዳ ራሱን የቻለ ሊግ አለው። ይህን ውድድር ያሸነፈ ሰው የ 5000 ዶላር ሽልማት ይበረከትለታል። የአመት ደሞዙም 50ሺ ዶላር ነው ! ኧረ ሄደን እንወዳደር ወገን Pro እኮ ነን 15.5K views𝐇𝐚𝐟𝐢𝐳, 11:24