Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት የማማከር ሥራ አገልግሎት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር | Addis Eyita

አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት የማማከር ሥራ አገልግሎት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።
የስልጠና ርዕሶች
1.የሰው ባህሪ እና የቢዝነስ ስነ-ልቦና
2.በቢዝነስ ውስጥ ስኬትን ማስቀጠል እንዴት ይቻላል
2. ቢዝነስ ለመስራት እራስን መስራት
3. የቢዝነስ አመራርና አስተዳደር 4.የማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ባህሪያት
5. እራስ ላይ መስራት ለስኬታማ ቢዝነስ
ስልጠና የሚሰጡ አሰልጣኞች
-ዶ/ር ወሮታው በዛብህ
-ዶ/ር እዮብ ማሞ
-ዶ/ር ኤሊያስ በላይ
-ሳሙኤል ተ/እየሱስ
-ክብረት አካሳ
-ተመስገን ዐብይ
የስልጠናው ተሳታፊዎች
-ቢዝነስ የጀመሩ ማህበራት አባላት እና ስራ ፈጣሪ ግለሰቦች፣
-በቢዝነስ ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ተቋም
በዕለቱ በአዲስ እይታ አማካኝነት ቢዝነስ ጀምረው በስራ ላይ የሚገኙ የስራ ፈጣሪዎች የዕውቅና ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
የስልጠና ቦታ:-ዓለም ሲኒማ
የስልጠና ቀንና ሰዓት:-ሰኔ 25/2014 ዓ.ምቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ
መግቢያ
የአዲስ እይታ መፅሐፍ
በ0978212121 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።