Get Mystery Box with random crypto!

.**** ከታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ። ማስፈንጠሪያ ወይም link ይጫኑና confirmation n | አጫጭር ልብ ወለድ

.****
ከታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ። ማስፈንጠሪያ ወይም link ይጫኑና confirmation numberዎን ይክተቱ፣ ቀጥሎ የሀያቶትን ስም ይፃፉ፤ በመቀጠልም የተወለዱበትን አመተ ምህረት ከሞሉ በኋላ መጨረሻ ላይ authentication መመሙላት ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላችሁ።
.****
To check 2024
የሚከተለውን የዌብሳይት አድራሻ ይጠቀሙ
https://dvprogram.state.gov/
.****
ማሳሰቢያ
ዲቪውን ስትሞሉ እጃችሁ ላይ ለመረጃነት ያስቀራችሁትን ቅጽ በመያዝ እና መረጃውን በትክክል መሙላታችሁን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ። ማለትም ቅጹ ላይ በፃፋችሁት መረጃ መሰረት በትክክል/ሳታሳስቱ መሙላት ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛው መረጃ መክተት ካልቻላችሁ መረጃችሁ የተሳሳተ እንደሆነ እና ሲስተሙ እንደማያውቀው ይገልፅላችኋል።
.
የዲቪ ቅጹ ላይ ስትሞሉ የነበረውን መረጃ አስታውሳችሁ የተጠየቃችሁትን መረጃዎች በትክክል ከሞላችሁ already ሲስተሙ የሞላችሁትን መረጃ retrieve አድርጎ የሎተሪ ቁጥራችሁን ይነግራችኋል። የሎተሪ ቁጥራችሁን በመሙላት ከላይ በገለፅኩት step መሰረት የእጣው አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።
.*****
To retrieve your confirmation number go to. የጠፋባችሁን ከንፈርሜሽን ቁጥር ለማውጣት የሚከተለውን የዌብሳይት ሊንክ ይጫኑ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckConfirmation.aspx
_________________________
እጣው*ለባለዕድለኞች በተደጋጋሚ ሊወጣ ስለሚችል እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ እስከመስከረም 2016 ድረስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። እስከተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ መሞከር ትችላላችሁ።