Get Mystery Box with random crypto!

ነብዩ ሙሐመድ 'ﷺ' የሚጥል በሽታ/Epilepsy/ ነበረባቸውን? .. ይህ ጥያቄ ከ8ተኛው መቶ ክፍ | አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" የሚጥል በሽታ/Epilepsy/ ነበረባቸውን?
..
ይህ ጥያቄ ከ8ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የባይዛንታይኖች የአገዛዝ ጊዜ ጀምሮ የነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" መልዕክት ለማኮሰስ ይነሳ የነበረ ክስ ነው። በ19 እና 20ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ኦሬኖታሊስቶች ደግሞ ክሱን ሳይንሳዊ ሜካፕ ቀብተውለት አራገቡት።
..
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ በዝርዝር በተከታታይ ክፍሎች ምላሽ የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያውን ክፍል በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
.





________
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦

https://bit.ly/3r7DhoY