Get Mystery Box with random crypto!

የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር ! ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን! | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር !

ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን!

ጨለማውን ቀብር እናስታውስ !

አጠገባችን ማንም፣ ምንም ሣይኖር አሏህ ፊት መቆም አለ !

የማይቻለው ና ከባድ የሆነው የእሳት ቅጣት አለ !

ከዚህም ጋር ፣ ሐራም ነገርን በመመልከትና በመስማት ደስተኛ ህይወትን መግፋት በፍፁም አይታሰብም ! በአምላክህ ላይ አመፀኛ እየሆንክ ደስታን እጎናፀፋለሁ ማለት ቂልነት ነው!


አሏህን እገፋር !

ስልኮቻች የተከለከሉ ነገሮችን መስሚያ ና መመልከቻ ከሚሆኑ ከነ አካቴው አለመጠቀሙ ይሻላል !


https://t.me/Muhammedsirage