Get Mystery Box with random crypto!

የእውነተኛ ሰው መገለጫ ‏قال الإمام الذهبي رحمه الله تعالى ኢማሙ_ዘሃቢይ እ | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የእውነተኛ ሰው መገለጫ

‏قال الإمام الذهبي رحمه الله تعالى

ኢማሙ_ዘሃቢይ እንዲህ አሉ

الصادق يقل من الكلام والأكل والنوم و المخالطة

እውነተኛ ሰው ከንግግር ከምግብ ከምኝታ ከመደበላለቅ ይቀንሳል


ويكثر الأوراد والتواضع وذكر الموت وقول لا حول ولا قوة إلا بالله

ዚክርን ያበዛል መተናነስን ሞት ማስታወስን መላም ሀይልም በአሏህ እንጂ የለንም ማለትን ያበዛል

[سير أعلام النبلاء(١٤/٥٣٤)

t.me/abumuazhusenedris