Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ~~ ነገ እሁድ በአንፎ ሙሃጂር መስጂድ የመድረሳ ልጆች ፕሮግራም ስለሚኖር ሳምንታዊው የ | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ማስታወቂያ
~~
ነገ እሁድ በአንፎ ሙሃጂር መስጂድ የመድረሳ ልጆች ፕሮግራም ስለሚኖር ሳምንታዊው የደርሰ ፕሮግራማችን የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን። መልእክቱን ባለፈው እሁድ ያሳወቅን ቢሆንም በለቱ ያልተገኙ እንዳይደክሙ ነው ማሳወቅ ያስፈለገው።