Get Mystery Box with random crypto!

ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ዜጎችን ኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ ሲደርሱ መታወቂያቸው እየታየ ከተሳ | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ዜጎችን ኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ ሲደርሱ መታወቂያቸው እየታየ ከተሳፈሩበት መኪና እንዲወርዱና ወደ መጡበት እንዲመለሱ እየተደረገ እንደሆነ ብዙ እሮሮዎችን እያየን ነው።
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ! የሚመለከታችሁ የኦሮሚያና የአማራ ክልል ኃላፊዎች እንዲሁም የፌደራሉ መንግስት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም አትበሉ። ህዝብ እየተጉላላ ነውና ችግሩን ባስቸኳይ ፍቱ። ወይ በቁርጥ መንገዱ ዝግ እንደሆነ ኦፊሻሊ አሳውቁ።