ውድ ወንድሜ ሆይ :- ምላስህን ነገር ከማመላለስ ጠብቃት አደጋው ከባድ ነው የታላቁን የዘመናችንን ሸህ ፈውዛንን ነሲሀ ስማ የበለጥ ትመከር ዘንድ ሀቢቢ ኡኽታዬ :- በተለይ አንች ተጠቀቂ ሀሜትና ነገር ማሯሯጥ ከሴቶች ላይ ይበዛን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ስለዚህ ኡኽታዬ አደራ ተጠቀቂ በአላህ ይሁንብሽ https://t.me/DinulisllaamDinurrahma 114 views20:14