Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ የአቡ ፉረይሓን ቴሌ ግራም ቻናል | Abu Furayhan አቡ ፉረይሓን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የተከበራችሁ የአቡ ፉረይሓን ቴሌ ግራም ቻናል ተከታታዮች በሙሉ እንደሚታወቀው ትንሽ በጤንነቴ ምክኒያት ከሚዲያ ሪቄ ነበር ።
አሁን አልሐምዱሊላህ ለጤኒነቴ ደህነ ነኝ ከአሁን በሓለ በአለህ ፊቃድ ትምህርቶችን የሚንቀጥል ይሆናል እንሻ አለህ 
በዚህ ቻናል ከአሁን በሓለ በወንድማችሁ አቡ ፉረይሓን አዳድስ ነገሮችን ይጠብቁ


https://telegram.me/Abufurayhan
https://telegram.me/Abufurayhan