#አዲስ_ሙሓዶራ #محاضرة_جديدة «የወጣቶች ሚና በኢስላም» በሚል ርዕስ የቀረበ በኢስላም ታሪክ ውስጥ አሻራ ጥለው ያለፉ በርካታ ወጣቶች ታሪክ ባማረ ሁኔታ ተወስቷል ልብ ቅለጥ የሚያደርጉ የሆኑና አላህን ለመፍራት የሚጋብዙ ሌሎች ትምህርቶችም ተካተዋል ። لفضيلة الشيخ عبدالحميد بن يس اللتمي -حفظه الله- በሸይኽ ዓብዱልሐሚድ ያሲን አለ‐ለተሚይ ሃፊዞሁሏህ እለተ እሁድ በቀን 02/04/2015 E.C بمدينة ورابي [إثيوبيا]؛ في مسجد دارالهجرا በወራቤ ከተማ መስጅደል ዳሩል ሂጅራ https://telegram.me/abdulham 654 viewsابو عبد الرحمن ابن حسن, 14:51