Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት መድሂኒቶችን አደራ አብዲላህ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር :- በሁ | ሻፊያ የቁርዓን ህክምና መስጫ ማዕከል مركز الشافية للعلاج بالرقية الشرعية አድራሻ ደሴ ዳዉዶ፧ ቅዳሜ ገበያ ት/ቤት ከላይ በኩል

ሁለት መድሂኒቶችን አደራ

አብዲላህ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይል ነበር :- በሁለት መድሃኒቶች በርቱ !

➤ቁርዓን እና ማር!!
➤ማር የሁሉ ነገር መድሃኒት ነው!!
➤ቁርዓን ደግሞ የልብ መድሃኒት!!

ጠበራኒ ፊል ከቢር ( 8910 )

https://t.me/abu_zekerya