Get Mystery Box with random crypto!

ሀርቡን ካደመቋት የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም ወንድሞች ውስጥ፦ ሸይኽ መሀመድ መኪን ከ | قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

ሀርቡን ካደመቋት የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም ወንድሞች ውስጥ፦

ሸይኽ መሀመድ መኪን ከደሴ
ሸይኽ መሀመድ አሚን ከደሴ
ሸይኽ መሀመድ ገዛል ከኩታበር
ሸይኽ መሀመድ ሰኢድ ከደሴ
ሸይክ መሀመድ አንዋር ከደሴ
ሸይኽ አህመድ አወቀ ከኮ/ቻ
ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
ሸይኽ ሁሴን ዑመር ከደሴ
ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከደሴ
ሸይኽ ሰኢድ ከደሴ


ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከኬሚሴ
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከደሴ
ኡሰታስ አቡ ጁወይሪያ ጀማል መሀመድ
ኡስታዝ አቡ ረይስ ከከ/ቻ
ኡስታዝ ሳሊም አቡ ሙስዓብ ከሀርቡ


ወንድም አቡ ሀሳን ከውጫሌ
ወንድም አብደል መሊክ ከኬሚሴ
ወንድም አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
ወንድም ኑረድን አል_ዐረቢ ከደሴ
ወንድም መሀመድ ሰኢድ ከኮ/ቻ
ወንድም አቡ ማሂ መሀመድ ከኮ/ቻ
ወንድም አቡ ያሲር ከሀርቡ
ወንድም አቡ ሂበቲላህ ከደሴ
ወንድም ሶላሁድን አቡ ዑበይዳ ከኮ/ቻ
ወንድም አሊይ ሰይድ
ወንድም አንሷር መሀመድ


እንዴሁም ስማቸው ያልተጠቀሰ የደሴ ሰለፊዮች የኮንቦልቻ ሰለፊዮች የከሚሴ ሰለፊዮች የሀርቡ ሰለፊዮች እንዲሁም እኔ የማላውቃቸውና ስማቸው ያልጠቀስኳቸው ብዙ ሸይኾች ኡስታዞች ወንድሞች የሀርቡን ከተማ አሸብረቀዋታል ።

ማሳሰቢያ ፦ እነዚህ የፃፍኳቸው በአጠገቤ የሚገኙና እኔ የማውቃቸው ብቻ ናቸው እኔ የማላውቃቸው ያላስታወስኳቸው በጣም ብዙ አሉ።

ወንድማች አቡ ሂበቲላህ ነኝ ከደሴ