Get Mystery Box with random crypto!

የዒድ ኹጥባን መታደም እንደሶላቱ ግዴታ አይደለም:: አብደሏህ ኢብን ሳኢብ ኢንዲህ ይላል :- ከነብ | በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!

የዒድ ኹጥባን መታደም እንደሶላቱ ግዴታ አይደለም:: አብደሏህ ኢብን ሳኢብ ኢንዲህ ይላል :- ከነብዩ ﷺ ጋር ዒድን ተጥጃለሁ የዒድ ሶላትን ካጠናቀቁ በሗላ እንዲህ አሉ:-
"እኛ ኹጥባን እናደርጋለን ኹጥባውን ማዳመጥ የፈለገ ይቀመጥ:: መሄድ የፈለገም ይሂድ::" [አቡ ዳውድ ].
@Abu_babelheyr_bin_Sadik