Get Mystery Box with random crypto!

የስብሰባ ጥራ ለአብሪ ኮከብ ሪልስቴት ንግድና አፖርታማ አባላት በሙሉ ድርጅታችን እስከአሁን የ | አብሪ ኮከብ ሪልስቴት ጎንደር/ Abri kokeb Realstate Gondar✔

የስብሰባ ጥራ
ለአብሪ ኮከብ ሪልስቴት ንግድና አፖርታማ አባላት በሙሉ ድርጅታችን እስከአሁን የሰራውን እና ለወደፊት ስለምንሰራው ስራ ከአባላት ጋር ለመወያየት ነገ ማለትም #እሁድ 11/07/2014 ከጥዋቱ 2:30 በሀበሻ ሆቴል አዳራሽ እዲገኙልን ሲል ጥሪውን ያቀርባል።
በዚህ ስብሰባ አባላት ወይም ወኪሎቻቸው መገኘት ይኖርባቸዋል ወሳኝ ስብሰባ ስለሆነ #መቅረት የተከለከለ ነው
ለበለጠ መረጃ#+251905991382/+251936868675 ይደውሉ
አብሪ ኮከብ ሪልስቴት ጎንደር/ Abri kokeb Realstate Gondar
እኔም ቤት ይኖረኛል ኑ በጋራ ቤታችን እንገባ
https://t.me/abrikokeb፦