የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
737
የሰርጥ መግለጫ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @abraninisaq
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ
° ° Creator @abbe10
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-23 22:08:35
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው
161 views19:08
2022-08-22 09:34:37
ተሰብሮ የነበረው ልብክ መግጥም ሲጀምር
ውስጥህ ያለው አደገኛው ማንነትህ መታየት ይጀምራል!!!
185 views06:34
2022-08-22 09:33:24
እቤት ዲያስፖራ መቶ
ሳያውቅ ስፈሳ
ፋዘር...
ምን አፍጣቹ ታዩታላቹ አጨብጭቡለት እንጅ
171 views06:33
2022-08-22 09:24:07
አይ ሰው ሊኒቅህ ሲፈልግ አውቅሃለው ይልሃል
ሊያስፈራራህ ሲፈልግ አታውቀኝም ይልሃል
169 views06:24
2022-08-21 18:48:04
ወንድሜ ሳያት ደምሴን ቆንጆ ናት ልትል ትችላለህ...
#ልክ_ነህ_ቆንጆ_ናት
186 views15:48
2022-08-20 22:02:39
ወዳጄ ገንዘብን ብቶደው ይገዝሃል ብጠላው ይርብሃል..
እናም ለ ሁለቱም አቱን ላንዱም አታድላ
ገንዘብን አቱደድ ገንዘብን አትጥላ
207 views19:02
2022-08-20 21:52:43
ብዙ ግዜ ዝም የሚሉ ሰዎች ልብ ውስጥ
አንድ በጣም የምጮህ ግን
ድምፁ የማይሳማ አውሬ አለ!!!
205 views18:52
2022-08-20 20:23:30
ማልቀሱ እናናን ምንም አይጠቅማትም ተጋግዘን ቤተሰቦቿን እንርዳ CBE 10001323340**
207 views17:23
2022-08-20 12:11:09
እኛ ኢትዮጵያዊያን ለድራማ የምናለቅስ ደጋግ ህዝቦች ነን።
203 views09:11
2022-08-20 12:10:43
የ2015 እቅዴ ወለድ ወለድ አድርጌ ከልጆቼ ጋር የራሳችን ክልል እንዲሰጠን ነው የምፈልገው
197 views09:10