Get Mystery Box with random crypto!

የ70 አመት ሽማግሌ ሚስታቸውን ማሬ ውዴ ፍቅሬ እያሉ ሲጠሯት ሰምቼ ጠጋ አልኩና ፍቅራችሁ የማይቀን | አቦጊዳ memes 🇪🇹

የ70 አመት ሽማግሌ ሚስታቸውን ማሬ ውዴ ፍቅሬ እያሉ ሲጠሯት ሰምቼ ጠጋ አልኩና ፍቅራችሁ የማይቀንስበት ምክንያት ምንድነው ሚስጥሩ ብዬ ስጠይቃቸው...

ስሟ ጠፍቶብኝ ነው እንዳልጠይቃት ደሞ ፈራሁ አሉኝ