Get Mystery Box with random crypto!

just do it✨💯

የቴሌግራም ቻናል አርማ ablat2 — just do it✨💯 J
የቴሌግራም ቻናል አርማ ablat2 — just do it✨💯
የሰርጥ አድራሻ: @ablat2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 157
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ ወቅታዊ ግጥም
አና የታወቁ ሰዎች ታራክ ና ትረካ
ይለቀቃል ።
90s music old music cover music new music
ታገኘላችሁ
To cross👇
@abla001
@mymather

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-15 20:06:39 ከማንነትህ ጋር መተዋወቅ!

ችግሮች ሲገጥሙህ ምን ሊያስተምሩህ እንደመጡ ማወቅ አለብህ፤ ለምን ወደ ህይወትህ እንደመጡ ሳታውቅ ከቀረህ ግን ደጋግመው መምጣታቸው አይቀርም!

ከማንነትህ ጋር የምትተዋወቀው ችግር ሲገጥምህ ነው፤ አንዳንዴ ፈጣሪ በምን መንገድ ሊያስተምርህ ወይ ታላቅ ሊያደርግህ እንዳሰበ አታውቅም። ሁኔታዎች ላያስደስቱህ ይችላሉ ግን እመነኝ ወዳጄ እንደዚህ አይቀጥሉም!

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
91 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:38:58 አሁን ሞክር!

ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ።

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
119 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 11:18:07 ከባዱን ምረጥ !

ምርጫህ ሁሌም ከባዱን ስራ መሥራት ይሁን ምክንያቱም ከባዱን ስራ ከሰራህ ከባድ ሰው ትሆናለህ ቀላሉንም ከመረጥክ በምርጫህ ልክ ታገኛለህ ።

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
112 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 22:42:48 #ህይወት !

በህይወትህ ውስጥ አንዳንዴ በጣም የፈለግከው ነገር ልክ መፈለግ ባቆምክበት ቅፅበት ወዳንተ ይመጣል። እስቲ ፍለጋህን አቁመህ ወዳንተ እየመጣ ከሆነ ቆም ብለህ ተመልከት !

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
105 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 22:40:48 ዛሬን መጠቀም!

ትናንት ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ እንቆቅልሽ ነው፤ ዛሬ ግን የፈጣሪ ስጦታ ነው! ስጦታህን መጠቀምም ማባከንም ያንተ ምርጫ ነው።

ፈጣሪን አመስግነህ፤ ስለሚያስደስትህ ነገር እያሰብክ ስሜትህን ቀይረህ የሚጠበቅብህን ሁሉ ካደረክ መቼም አይቆጭህም ምክንያቱም ታላቅነት የሚገነባው ዛሬን በመጠቀም ነው።

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
89 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 22:40:16 ይቅርታ !

ይቅርታ ለሰው ስታደርግ ለሰውየው ጥቅም ወይ እንዳይደብረው የምታሰገው ውለታ ሳይሆን ለራስህ የምትሰጠው ውድ ስጦታ ነው ፤ በልብህ ውስጥ ያሰርካትን ትንሽዬ የነፃነት ወፍ ነፃ የምታወጣበት ቁልፍ ነው ።

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
79 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 19:42:29 ተዓምር!

ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው!

ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው።

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
83 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 19:39:28 ድንቅ ነህ!

ቀንህ እንዲያምርና ደስ ብሎህ እንድትውል ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
104 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 21:10:37 ተነስ አሁኑኑ!

ይህቺ አለም የዘራኸውን ነው መልሳ የምትሰጥህ፤ እንቅልፍ ተተኝቶ አይዘራም! ተነስና እውነተኛ ለውጥ የሚሰጥህ ነገር ላይ #ጠንክረህ ስራ፤ ያለምክንያት ወደዚህ ምድር አልመጣህም፤ ወዳጄ አንተ በመኖርህ ብቻ የሚለወጥ ህይወት የምትደሰት ነብስ አለች።

ታላቅነትህን ቀስቅሰው! ማንም አይደለም ያንተን #ህይወት የሚቀይረው፤ መስታወት ፊት ቆመህ የምታየው ሰውዬ ነው ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ፤ ተነስ አሁኑኑ!

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
82 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 21:10:07 ታገስ!

ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!

@ablat2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
81 views·٠•● sad ⓑⓐⓚⓘ ●•٠·, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ