Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Gym

የቴሌግራም ቻናል አርማ abiygym — Abiy Gym A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abiygym — Abiy Gym
የሰርጥ አድራሻ: @abiygym
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 447
የሰርጥ መግለጫ

Fitness Channal
Adress:gurd shola
Contact us 251920018201
@abiy_habte

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-22 15:40:20
301 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 10:53:28 https://t.me/+UzqlZl8AALs3NDJk
389 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 14:40:14
"ውጤቶችን ወይም ሰበብዎችን ማግኘት ይችላሉ ፡፡ ሁለቱንም ማግኘት ግን አይችሉም ፡፡ ”
ለ መለወጥ ሰበብ አያስፈልግም ዝግጁ ደሞ ከሆኑ አሁኑኑ ወደ ጂማችን ይቀላቀሉና ውጤታማ ይሁኑ


አብይ ጂም
አቅም ለ ጥቅም
አዲስ አበባ ፡ ጉርድ ሾላ
ለበለጠ መረጃ
+251-912143091 / 0920018201 ይደውሉ
481 views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 23:27:33
ስፖርት የህይወት ቅመም ነው
አቅም ለ ጥቅም
አዲስ አበባ ፡ ጉርድ ሾላ
ለበለጠ መረጃ
+251-912143091 / 0920018201 ይደውሉ
413 viewsedited  20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 23:26:57 በአለም ላይ የምንም ነገር እጥረት እንደሌለ ስትረዳ የአለም ሁሉ ባለቤት ትሆናለህ!
307 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-28 23:29:46
#ኢንሶምንያ(የ እንቅልፍ እጦት)

ይህ በሽታ በተለምዶ የ እንቅልፍ እጦት እያልን የምንጠራው ሲሆን ለመተኛት በቂ ጊዜ አግኝቶ ነገር ግን ለመተኛት መቸገር፣ተኝተው መነሳት ፣ወደ እንቅልፍ ተመልሶ አለመሄድ ችግር ነው::ይህ እክል የቀን ውሎን ከማሰናከሉም በላይ አዕምሮ በትክክል እንዳይሰራ ያደርጋል ።

ኢንሶምንያ የአጭር ጊዜና ስር ሰደድ በመባል ይከፈላሉ::

የአጭር ጊዜ የምንለው ከሶስት ወር ያላለፈ እና አብዛኛውን ጊዜ ከጭንቀት ጋር የተገናኘ ነው

ስርሰደድ የ እንቅልፍ እጦት ከሶስት ወር በላይ የቆየ እና ቢያንስ በሳምንት ውስጥ ለ ሶስት ምሽቶች መከሰት አለበት::

ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የሰውነታችንን ማዕከላዊ የነርቭ ስርዓት በማስተካከል የድብርትን እና የጭንቀትን ስሜት በመቀነስ ጥሩ እንቅልፍ እንድናገኝ ይረዳናል።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!u
449 views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 23:50:53
ንፁህ አእምሮ ማለት ንቃት ማለት
ነው!
ለዚህ ነዉ ንፁህ አእምሮ የሚወደውን ነገር በንቃት መመልከት የሚችለው።
አቅም ለ ጥቅም
አዲስ አበባ ፡ ጉርድ ሾላ
ለበለጠ መረጃ
+251-912143091 / 0920018201 ይደውሉ
388 viewsedited  20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 18:34:50
ከከተማ ወጣ ብሎ ተፈጥሮዊ ቦታዎች ላይ መዝናናት አካላዊ እንቅስቃሴ ከማስደረጉም በተጨማሪ አእምሮን ያዝናናል። እኛ ወንጪ ተጉዘን ነበር ወንጪን ይመልከቱ በተፈጥሯዊ አቀማመጡ አእምሮዎንና አካሎን ያዝናኑ!
አብይ ጂም
አቅም ለ ጥቅም
አዲስ አበባ ፡ ጉርድ ሾላ
ለበለጠ መረጃ
+251-912143091 / 0920018201 ይደውሉ
325 viewsedited  15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 17:57:54
"ውጤቶችን ወይም ሰበብዎችን ማግኘት ይችላሉ ፡፡ ሁለቱንም ማግኘት ግን አይችሉም ፡፡ ”
ለ መለወጥ ሰበብ አያስፈልግም ዝግጁ ደሞ ከሆኑ አሁኑኑ ወደ ጂማችን ይቀላቀሉና ውጤታማ ይሁኑ


አብይ ጂም
አቅም ለ ጥቅም
አዲስ አበባ ፡ ጉርድ ሾላ
ለበለጠ መረጃ
+251-912143091 / 0920018201 ይደውሉ
275 viewsedited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-13 16:45:36
ወንጪ
321 viewsedited  13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ