Get Mystery Box with random crypto!

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ያለውን እምቅ የባህል ሀብት ለማስተዋወቅ እድ | አቢሲኒያ መረጃ

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ያለውን እምቅ የባህል ሀብት ለማስተዋወቅ እድል የሚሰጥ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ሀገራት ያለውን እምቅ የባህል ትውፊትና ቅርሶችን ለአለም ለማስተዋወቅ መልካም እድል የሚፈጥር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ፌስቲቫሉ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ተጀምሯል። በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ፥ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት…

https://www.fanabc.com/የምስራቅ-አፍሪካ-የጥበባትና-ባህል-ፌስቲ-3/