ቅድም መንገድ ላይ "የድሮ ፍቅረኛህ ተለውጣለች አምሮባታል " ያልሽኝ ልጅ... እኔ ምልሽ አሁን አንቺ ዩኒቨርስቲ ገብተሽ Highschool ቀለም ስለተቀባ ወይም ፎቅ ስለተሰራ ዩኒቨርስቲውን ትተሽ ትመለሻለሽ 85 viewsesmel, 10:18