Get Mystery Box with random crypto!

ማነው ከሃዲ..? ሁለት ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማጦፋት ፈልገው፣ ከብዙ አስከፊ ጊዜያቶች በኋላ ከ | የዝገት መንደር ™

ማነው ከሃዲ..?

ሁለት ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማጦፋት ፈልገው፣ ከብዙ አስከፊ ጊዜያቶች በኋላ ከተራራ ጫፍ ላይ ዘለው ራሳቸውን ለማጥፋት ይወስናሉ። የተራራው ጫፍ ላይ ከደረሱ በኋላ ከአንድ እስከ ሶስት ቆጥረው ለመዝለል ይስማማሉ።

እናም ወንዱ ይዘላል፣ ግን እሷ አልዘለለችም። ቆማ ለ7 ሰከንድ ካየችው በኋላ ፓራሹት አውጥቶ እሱም ነፍሱን ያተርፋል።

አሁን ማን ነው ከሃዲው?

@WubTarikoch