Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ዛሬ ደግሞ የክቡር ድንጋይን ሶስተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለማስታወስ ያህል በክፍል ፪ | Abisiniya Media

እነሆ ዛሬ ደግሞ የክቡር ድንጋይን ሶስተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለማስታወስ ያህል በክፍል ፪ በአስማት ከሰውነት የተቀየረው ውሻው ከጅቦቹ እንዴት ብሎ እንዳመለጠ ነግሮናል።የውሾች ዕድሜ አጭር መሆኑን እያሰበም ወደ ሰውነት ሳልመለስ ሞት እንዳይቀድመኝ በሚል ኧረ የመመለሻ ያለህ ሲልም ተክዟል። ከአንድ የፈረንጆች ቤት ገብቶ ለርሃቡ ማስታገሻም አግኝቷል።ግን አስፈሪው ነገር በቤቱ ውስጥ ያሉት ፈረንጆች ናቸው። በተለይ ቻይናዊው ግለሰብ...እናም ጠብሰው ለነገው ቁርሳቸው ቢያደርጉኝስ እያለ ስጋት ላይ ነው። ዲዲሞስ ዶሬ...ዛሬስ ምን ያጋጥመው ይሆን?....ምላሹን ክፍል ፫ ትረካችን ላይ ታገኙታላችሁ... የክፍል ፫ ሊንክ ይኸው